ቀዳሚ ገጽ » » ቅዱስ ሲኖዶስ ሁለተኛውን መግለጫ ዛሬ ሰጠ

ቅዱስ ሲኖዶስ ሁለተኛውን መግለጫ ዛሬ ሰጠ

Written By bahir dar city foot ball club on Tuesday, April 21, 2015 | 4:31 AM

በሊብያ እና በደቡብ አፍሪካ የደረሰው ግፍ ቤተክርስትያንን እጅጉን አሳዝኗል ያሉ ሲሆን ድርጊቱም የወንጀል ድርጊት በመሆኑ  እናወግዛለን  ብለዋል።


ቅ/ሲኖዶስ ከነገ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ጀምሮ የሰባት ቀናት ጸሎተ ምሕላ ያወጀ ሲሆን ፤ ቤተሰቦች የተሠው ክርስቲያኖችን ፎቶ፣ ስመ ክርስትና እና ሙሉ አድራሻ እንዲያቀርቡ አዟል –

‹‹ልጆቻችን የሃይማኖት ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት መስተጋድላን ናቸው የጀግና እናት አታለቅስም እንደተባለው የልጆቻችሁ ሰማዕትነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ ስላለው ከዚህ ሐዘናችሁ እንድትጽናኑ ቤተክርስትያን ታሳስባለች ብለዋል ።”
 የመግለጫውን ሙሉ ቃል ከምስሉ ላይ ያኙታል  መረጃ ምንጭ ሃራ ተዋህዶ ብሎግ





0 አስተያቶች:

Post a Comment

Facebook Twitter Addthis Google+