ቀዳሚ ገጽ » » ግደል የሚል ሃይማኖትም አለ (መምህር ለይኩን ብርሐኑ)

ግደል የሚል ሃይማኖትም አለ (መምህር ለይኩን ብርሐኑ)

Written By bahir dar city foot ball club on Thursday, April 23, 2015 | 9:07 PM

« ሃይማኖት.? » ለአላህ ብቻ እስከሚሆን ግደሏቸው። አል. በቀራህ ምዕ 2÷193። 《 ISIS 》የተባለውም ሆነ ሌሎች በአገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ መላውን የሰው ዘር በተለይም ክርስቲያንን እንደ በግ ( ዶሮ) በማረድ የሚታወቁ አሸባሪ ቡድኖች መንግሥት ከፖለቲካ አኳያ፣ አንዳንድ የ « ሃይማኖት » አባት የሚባሉትም አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት ወይም ፖለቲካውን ተከትለው እንደሚያወሩት፣ የእምነቱ ( የፍልስፍናውና የአመለካከቱ) ተከታዮችና መሪዎቹ (ሙላሆቹ) ሙስሊሞቹ አንድም እውነቱን ሸፋፍነው ወይም ቁርዓኑን ባለማወቅ እንደሚናገሩት አይደለም። በመሠረቱ ለሁሉም አሸባሪ ቡድኖች ሰውን በማረድ ደስ እንዲሰኙና ክርስቲያንን አርደውና ደም አፍስሰው ገነት ትገባላችሁ ብሎ ያሳመናቸው ተፈጥሮአዊው ሕሊናቸው ሳይሆን የፍልስፍናው መስራች የሆነው መሐመድ በጦርነት ተቀባይነት እንዲኖረው ያደረገውና ያወረሳቸው ቁርዓናቸው ነው። የእኛ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሙቶ ገነትን ከፈተልን። እኛም ገነት ከምንገባባቸው መንገዶች አንዱ በሰማዕትነት በመሞት ነው። መሐመድ የዚህ ተቃራኒ በመሆን በመግደል ጀነት ትገባላችሁ ብሎ አስተማረ። እንዲህ ዓይነት የፍልስፍና እምነት እንደሚነሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ ነግሮናል ። ከዚህም በላይ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል ዮሐ 16 ፥ 1— 10 እንዲል። ጥቅሱ ያለበትን አላስታውስም እንጂ ክርስቲያንን የገደለ በጀነት ቆንጆ ሚስት ትጠብቀዋለች የሚልም አለ። ብቻ አሸባሪዎች እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ መነሻዎች አሏቸው። እነዚህን ተግባራዊ ለማድረግ አሸ በጭካኔ መግደልን ቁርዓንም ሆነ ሐዲዝ የተባለው መጽሐፋቸው ብዙ በጣም ብዙ የሚል ቢሆንም ለግንዛቤ ያህል ጥቂት ጥቅሶችን እንመልከት። 1. ሱረቱ አል— በቀራህ ምዕ 2÷19 ባገኛችኋቸውም ሥፍራ ሁሉ ግደሏቸው፤ 2. ሱረቱ አል — ተውባህ ምዕ 9÷5 የተከበሩትም ወሮች ባለቁ ጊዜ ( የጾም ጊዜያቸውን ማለቱ ነው) አጋሪዎችን.( እስላም ያልሆኑትን) በአገኛችሁባቸው ሥፍራ ግደሏቸው፤ ያዟቸው፤ ክበቧቸውም፤ እነሱንም ለመጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ ይላል። 3. ሱረቱ. አል ረድ ምዕ 13÷15 ። በሰማይም በምድርም ያሉ ሁሉ በውድም በግድም ለአላህ ይሰግዳሉ። 4. ሳሂህ ቡክሀሪ ምዕ 4÷105—137 በአላህ መንገድ ለመጋደል ብሎ የፈረሱን ልጓም የሚይዝ ፣ ጸጉሩ ቆሽሾ ፣ እግሮቹም በአቧራ ተሸፍነው ስለ አላህ ብሎ የሚጋደል ማንም ቢኖር ጀነት የእርሱ ናት። ይህም ብቻ አይደለም:— በአላህ መንገድ በጂሃድ ለመሳተፍ መሐላ አድርጎ ፈረሱንም አነሳስቶ በጂሐድ ቢሳተፍ በጀነት ( ገነት ማለት ነው።) ውስጥ ለፈረሱ ምግብና መጠጥ ሳይቀር ያወጣው ወጪ ታስቦ እጥፍ ዋጋው ይከፈለዋል። ይህም ብቻ አይደለም ስለ ፈረሱ ሽንትና ፋንድያ ጭምር ተብሎ ተዋጊው በጀነት ሽልማት ያገኛል ይለናል። 5. ሳሂህ ሙስሊም ምዕ 30 ፥ በአላህ መንገድ በጂሃድ ጦርነት ለመጋደል በጧት ወይም በማታ መውጣት በጀነት ውስጥ በዓለምና በእርሷ ካለው ነገር ሁሉ የሚበልጥ ሽልማት ያስገኛል። ተዋጊውን ጂሐዲስት የጀነት በሮችን የሚጠብቁ መላኢኮች ግዳጅህን ተወጥተህ ጀብዱ ፈጽመሐልና « ና » ወደ ጀነት ግባ ይሉታል ይለናል መጽሐፋቸው ቁርዓንና ሐዲዝ። ብቻ አሸባሪዎች ይህን ተግባራዊ ያደርጋሉ፤ ጀነት ለመግባት። ልብ ሊባል የሚገባው አሸባሪዎች ይህን መርህ የማይከተለውን የሙስሊሙን ኅብረተሰብ ሕጻናትንም በአሰቃቂ ግድያ መግደላቸው ነው። የሙስሊንም ታሪካዊ ነገሮች ያወድማሉ። የኢትዮጵያ ሙስሊም ሁሉም እንደሚያውቀው በብዙ ማኅበራዊ ጉዳዮች በመጋራት አብሮ የሚኖር ነው። ባይጸድቁበትም ቤተ ክርስቲያን ሲሰራ እንደ ክርስቲያን እንደ አቅማቸው የሚያዋጡ አሉ። ለምሳሌ ደሴ ቅዱስ ገብርኤል፣ ሐረር ፣ ድሬደዋ አብያተ ክርስቲያናት ሲሰሩ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ የማውቀው እውነት ነው። የጂማ ክርስቲያኖች በታረዱና አብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ መረጃ ይሰጡ የነበሩ ጤናማ ሙስሊሞች ነበሩ። ይህን ሐቅ መርሳት የለብንም። ነገር ግን ጊዜ ጠብቀው ሊያርዱን የሚችሉ ምቹ ጊዜ የሚፈልጉ አረመኔዎች በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ሰይፋቸውን አዘጋጅተው እንደሚጠባበቁ ለአፍታም ያህል መዘንጋት የለብንም። ስለዚህ « ንቁ.!!! በሃይማኖት ቁሙ.! ጎልምሱ.! ጠንክሩ.! 1ቆሮ 16÷ 13። ወሎ ተድባበ ማርያም (መምህር ለይኩን ብርሐኑ)

0 አስተያቶች:

Post a Comment

Facebook Twitter Addthis Google+