በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቤተክርስትያን የባህር ዳር ሐገረ ስብከት ያስገነባው መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመረቀ

ሙሉ ወጪውም በሐገረ ስብከቱ ተሸፍኗል ግንባታውም ያለግንባታ ያለፉ ጊዚያትን ሳይጨምር 15 ወራትን ፈጅቷል ።
የግንባታው ቦታ የተመረጠበትን
ምክንያት እንዲህ ሲሉ የሐገረ ሰብከቱ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ አስረድተዋል
2. ከ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጎን መቀመጡ ለተለያዩ እገዛወች አመቺ
ይሆናል
3. ከከተማው ራቅ ማለቱ ለጥናት አመቺ ቦታ ስለሆን በማለት ።
ግንባታው ለጊዜው አራት ብሎኮችን የያዘ ሲሆን
·
የመጀመርያው
ብሎክ የተማሪወች ማደሪያን የያዘ ሲሆን እስከ 8 ሰው ማስተናገድ
እሚችሉ የተለያዩ 15 ክፍሎችን ይዟል
·
ሁለተኛው
ብሎክ 3 የመማርያ ክፍሎችን
·
ሶስተኛው
ብሎክ መመገቢያና የማብሰያ ክፍል
·
አራተኛው
የ መምህራንና አስተዳደር ቢሮ ሽንትቤትና ሻወርን ካቶ ተገንብቷል
ኮሌጁ ሚያዝያ 8 ኃሙስ
Ø
ብጹእ
ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
Ø
አቡነ
ጴጥሮስ
Ø
አቡነ
ማርቆስ
Ø
አቡነ
ጎርጎርዮስ
Ø
አቡነ
ሔኖክ
Ø
አ/ቶ
ሰማ የክልሉ መንግስት ልዩ አማካሪ
Ø
የ
አዲስአበባ ከተማ ደብር ጨምሮ የተለያዩ ደብር አስተዳዳሪወች
Ø
ሊቃነ
ጳጳሳቱን ያፈሩ ታላላቅ ሊቃውንት መምህራን ና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል
0 አስተያቶች:
Post a Comment